2 ዜና መዋዕል 24:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የዚያች ክፉ ሴት የጎቶልያ+ ወንዶች ልጆች ወደ እውነተኛው አምላክ ቤት ሰብረው በመግባት+ በይሖዋ ቤት የነበሩትን የተቀደሱ ዕቃዎች በሙሉ ለባአል አገልግሎት እንዳዋሉ ታውቃለህ።”
7 የዚያች ክፉ ሴት የጎቶልያ+ ወንዶች ልጆች ወደ እውነተኛው አምላክ ቤት ሰብረው በመግባት+ በይሖዋ ቤት የነበሩትን የተቀደሱ ዕቃዎች በሙሉ ለባአል አገልግሎት እንዳዋሉ ታውቃለህ።”