2 ዜና መዋዕል 24:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከዚያም በንጉሡ ትእዛዝ መሠረት ሣጥን+ ተሠርቶ በይሖዋ ቤት በር አጠገብ በውጭ በኩል ተቀመጠ።+ ማርቆስ 12:41 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 41 ኢየሱስ በመዋጮ ሣጥኖቹ*+ ትይዩ ተቀምጦ ሕዝቡ በመዋጮ ሣጥኖቹ ውስጥ ገንዘብ እንዴት እንደሚከቱ ይመለከት ጀመር፤ ብዙ ሀብታሞችም ብዙ ሳንቲሞች ይከቱ ነበር።+ ሉቃስ 21:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
41 ኢየሱስ በመዋጮ ሣጥኖቹ*+ ትይዩ ተቀምጦ ሕዝቡ በመዋጮ ሣጥኖቹ ውስጥ ገንዘብ እንዴት እንደሚከቱ ይመለከት ጀመር፤ ብዙ ሀብታሞችም ብዙ ሳንቲሞች ይከቱ ነበር።+