2 ዜና መዋዕል 24:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 መኳንንቱ ሁሉና ሕዝቡ ሁሉ ሐሴት አደረጉ፤+ ሣጥኑ እስኪሞላም* ድረስ መዋጮ እያመጡ ይጨምሩ ነበር።