-
1 ነገሥት 19:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ይሖዋም እንዲህ አለው፦ “ወደ ደማስቆ ምድረ በዳ ተመልሰህ ሂድ። እዚያም ስትደርስ ሃዛኤልን+ በሶርያ ላይ ንጉሥ አድርገህ ቀባው።
-
-
2 ነገሥት 8:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ሃዛኤልም “ለመሆኑ ተራ ውሻ የሆነው አገልጋይህ እንዲህ ያለ ነገር እንዴት ሊያደርግ ይችላል?” አለው። ኤልሳዕ ግን “አንተ በሶርያ ላይ ንጉሥ እንደምትሆን ይሖዋ አሳይቶኛል” አለው።+
-