2 ዜና መዋዕል 24:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 በዓመቱ መጀመሪያ ላይ የሶርያ ሠራዊት በኢዮዓስ ላይ ዘመተ፤ እነሱም ይሁዳንና ኢየሩሳሌምን ወረሩ።+ ከዚያም የሕዝቡን መኳንንት ሁሉ አጠፉ፤+ የማረኩትንም ሁሉ ወደ ደማስቆ ንጉሥ ላኩ።
23 በዓመቱ መጀመሪያ ላይ የሶርያ ሠራዊት በኢዮዓስ ላይ ዘመተ፤ እነሱም ይሁዳንና ኢየሩሳሌምን ወረሩ።+ ከዚያም የሕዝቡን መኳንንት ሁሉ አጠፉ፤+ የማረኩትንም ሁሉ ወደ ደማስቆ ንጉሥ ላኩ።