1 ሳሙኤል 29:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ፍልስጤማውያን+ ሠራዊታቸውን በሙሉ በአፌቅ አሰባሰቡ፤ እስራኤላውያን ደግሞ በኢይዝራኤል+ በሚገኘው ምንጭ አጠገብ ሰፍረው ነበር። 1 ነገሥት 20:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 በዓመቱ መባቻ* ላይም ቤንሃዳድ ሶርያውያንን አሰባስቦ ከእስራኤል ጋር ለመዋጋት ወደ አፌቅ+ ወጣ።