ዮናስ 1:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 የይሖዋ ቃል ወደ አሚታይ ልጅ ወደ ዮናስ*+ እንዲህ ሲል መጣ፦ ማቴዎስ 12:39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 እሱም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ “ክፉና አመንዝራ* ትውልድ ሁልጊዜ ምልክት ማየት ይፈልጋል፤ ሆኖም ከነቢዩ ዮናስ ምልክት በስተቀር ምንም ምልክት አይሰጠውም።+
39 እሱም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ “ክፉና አመንዝራ* ትውልድ ሁልጊዜ ምልክት ማየት ይፈልጋል፤ ሆኖም ከነቢዩ ዮናስ ምልክት በስተቀር ምንም ምልክት አይሰጠውም።+