-
1 ነገሥት 22:41አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
41 የእስራኤል ንጉሥ አክዓብ በነገሠ በአራተኛው ዓመት የአሳ ልጅ ኢዮሳፍጥ+ በይሁዳ ላይ ነገሠ።
-
-
2 ነገሥት 14:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 የእስራኤል ንጉሥ የኢዮዓካዝ ልጅ ኢዮዓስ+ በነገሠ በሁለተኛው ዓመት የይሁዳ ንጉሥ የኢዮዓስ ልጅ አሜስያስ ነገሠ።
-