2 ነገሥት 14:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ከዚያም የይሁዳ ሕዝብ ሁሉ በወቅቱ የ16 ዓመት+ ልጅ የነበረውን አዛርያስን*+ ወስደው በአባቱ በአሜስያስ ምትክ አነገሡት።+