-
1 ነገሥት 14:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 በዚህ ጊዜ የኢዮርብዓም ሚስት ተነስታ በመሄድ ወደ ቲርጻ መጣች። ቤቱ ደጃፍ ላይ ስትደርስም ልጁ ሞተ።
-
-
1 ነገሥት 16:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 የይሁዳ ንጉሥ አሳ በነገሠ በ26ኛው ዓመት የባኦስ ልጅ ኤላህ በቲርጻ ሆኖ በእስራኤል ላይ ነገሠ፤ ለሁለት ዓመትም ገዛ።
-
-
1 ነገሥት 16:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ኦምሪና ከእሱ ጋር የነበሩት እስራኤላውያን በሙሉ ከጊበቶን ወጥተው ቲርጻን ከበቡ።
-