2 ነገሥት 15:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ከዚያም የኢያቢስ ልጅ ሻሉም በእሱ ላይ በማሴር ይብለአም+ ላይ መትቶ ገደለው።+ ከገደለው በኋላ በእሱ ምትክ ነገሠ።