2 ዜና መዋዕል 27:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እሱም የይሖዋን ቤት+ የላይኛውን በር ሠራ፤ በኦፌልም+ ቅጥር ላይ መጠነ ሰፊ የግንባታ ሥራ አከናወነ።