1 ነገሥት 7:27, 28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ከዚያም አሥር የዕቃ ማጓጓዣ ጋሪዎችን*+ ከመዳብ ሠራ። እያንዳንዱ ጋሪ ርዝመቱ አራት ክንድ፣ ወርዱ አራት ክንድ፣ ቁመቱ ደግሞ ሦስት ክንድ ነበር። 28 የጋሪዎቹ አሠራር እንዲህ ነበር፦ ጋሪዎቹ የጎን መከለያ ነበራቸው፤ የጎን መከለያዎቹም በፍርግርግ መካከል ነበሩ።
27 ከዚያም አሥር የዕቃ ማጓጓዣ ጋሪዎችን*+ ከመዳብ ሠራ። እያንዳንዱ ጋሪ ርዝመቱ አራት ክንድ፣ ወርዱ አራት ክንድ፣ ቁመቱ ደግሞ ሦስት ክንድ ነበር። 28 የጋሪዎቹ አሠራር እንዲህ ነበር፦ ጋሪዎቹ የጎን መከለያ ነበራቸው፤ የጎን መከለያዎቹም በፍርግርግ መካከል ነበሩ።