2 ነገሥት 18:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 የሃማትና+ የአርጳድ አማልክት የት አሉ? የሰፋርዊም፣+ የሄና እና የኢዋ አማልክትስ የት አሉ? ሰማርያን ከእጄ ማስጣል ችለዋል?+