ዘዳግም 6:12, 13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣህን ይሖዋን እንዳትረሳ ተጠንቀቅ።+ 13 ይሖዋ አምላክህን ፍራ፤+ እሱን አገልግል፤+ በስሙም ማል።+