-
ዘዳግም 10:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 “አምላክህን ይሖዋን ፍራ፤ አገልግለው፤+ ከእሱም ጋር ተጣበቅ፤ በስሙም ማል።
-
-
ኢያሱ 23:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ከዚህ ይልቅ እስከዚህ ቀን ድረስ እንዳደረጋችሁት ሁሉ ከአምላካችሁ ከይሖዋ ጋር ተጣብቃችሁ ኑሩ።+
-