-
ዘዳግም 20:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 እንዲህም ይበላቸው፦ ‘እስራኤላውያን ሆይ፣ ስሙ፤ እንግዲህ ዛሬ ከጠላቶቻችሁ ጋር ጦርነት ልትገጥሙ ነው። ልባችሁ አይራድ። በእነሱ ምክንያት አትፍሩ፣ አትሸበሩ ወይም አትንቀጥቀጡ፤
-
-
ኢሳይያስ 51:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ሟች የሆኑ ሰዎች የሚሰነዝሩትን ትችት አትፍሩ፤
ስድባቸውም አያሸብራችሁ።
-