-
1 ነገሥት 19:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ኤልያስም ከዚያ ወጥቶ ሄደ፤ የሻፋጥንም ልጅ ኤልሳዕን ከፊቱ 12 ጥማድ በሬዎች እያረሱ፣ እሱም በ12ኛው ጥማድ በሬ እያረሰ አገኘው። ኤልያስም ወደ እሱ በመሄድ የራሱን የነቢይ ልብስ+ አውልቆ ላዩ ላይ ጣል አደረገበት።
-
-
ዘካርያስ 13:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 “በዚያ ቀን እያንዳንዱ ነቢይ ትንቢት በሚናገርበት ጊዜ ሁሉ በገዛ ራእዩ ያፍራል፤ ሰዎችንም ለማታለል የነቢያት ዓይነት ፀጉራም ልብስ+ አይለብስም።
-