ኢሳይያስ 40:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ለምለሙ ሣር ይደርቃል፤አበባው ይጠወልጋል፤+ምክንያቱም የይሖዋ እስትንፋስ* ይነፍስበታል።+ ሕዝቡ በእርግጥ ለምለም ሣር ነው።