2 ዜና መዋዕል 33:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ሆኖም የምድሪቱ ሕዝብ በንጉሥ አምዖን ላይ ያሴሩትን ሁሉ ገደላቸው፤+ በእሱም ምትክ ልጁን ኢዮስያስን አነገሠው።+