-
ዘፍጥረት 15:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 አብራምም እንዲህ ሲል መለሰ፦ “ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ፣ ያለልጅ እንደቀረሁና ቤቴን የሚወርሰው የደማስቆ ሰው የሆነው ኤሊዔዘር+ እንደሆነ ታያለህ፤ ታዲያ ምን ትሰጠኛለህ?”
-
-
ዘፍጥረት 30:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 ራሔል ለያዕቆብ ምንም ልጅ እንዳልወለደችለት ባየች ጊዜ በእህቷ ቀናች፤ ያዕቆብንም “ልጆች ስጠኝ፤ አለዚያ እሞታለሁ” ትለው ጀመር።
-