1 ዜና መዋዕል 4:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ጰኑኤል የጌዶር አባት ነው፤ ኤጼር ደግሞ የሁሻ አባት ነው። እነዚህ የኤፍራታ የበኩር ልጅና የቤተልሔም+ አባት የሆነው የሁር+ ወንዶች ልጆች ነበሩ።