ኢያሱ 15:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከዚያም ከተራራው አናት ተነስቶ እስከ ነፍቶአ+ የውኃ ምንጮች ድረስ ይሄዳል፤ እንዲሁም በኤፍሮን ተራራ ላይ እስካሉት ከተሞች ይዘልቃል፤ በመቀጠልም እስከ ባዓላ ማለትም እስከ ቂርያትየአሪም+ ይሄዳል። ኢያሱ 15:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ምዕራባዊው ወሰን ታላቁ ባሕርና*+ ዳርቻው ነበር። እንግዲህ የይሁዳ ዘሮች በየቤተሰባቸው ወሰናቸው ዙሪያውን ይህ ነበር። 1 ዜና መዋዕል 13:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በመሆኑም ዳዊት የእውነተኛውን አምላክ ታቦት ከቂርያትየአሪም ለማምጣት ከግብፅ ወንዝ* አንስቶ እስከ ሌቦሃማት*+ ድረስ ያለውን የእስራኤል ሕዝብ ሁሉ ሰበሰበ።+
9 ከዚያም ከተራራው አናት ተነስቶ እስከ ነፍቶአ+ የውኃ ምንጮች ድረስ ይሄዳል፤ እንዲሁም በኤፍሮን ተራራ ላይ እስካሉት ከተሞች ይዘልቃል፤ በመቀጠልም እስከ ባዓላ ማለትም እስከ ቂርያትየአሪም+ ይሄዳል።
5 በመሆኑም ዳዊት የእውነተኛውን አምላክ ታቦት ከቂርያትየአሪም ለማምጣት ከግብፅ ወንዝ* አንስቶ እስከ ሌቦሃማት*+ ድረስ ያለውን የእስራኤል ሕዝብ ሁሉ ሰበሰበ።+