ኢያሱ 15:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 የይሁዳ ነገድ በየቤተሰባቸው የተሰጣቸው ርስት ይህ ነበር። ኢያሱ 15:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 በሸፌላ+ የነበሩት ከተሞች እነዚህ ናቸው፦ ኤሽታዖል፣ ጾራ፣+ አሽና፣