-
2 ዜና መዋዕል 14:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 በመጨረሻም አቢያህ ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤ በዳዊት ከተማም+ ቀበሩት፤ በምትኩም ልጁ አሳ ነገሠ። በእሱም ዘመን ምድሪቱ ለአሥር ዓመት አረፈች።