1 ዜና መዋዕል 2:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ኤስሮን+ በካሌብ ኤፍራታ ከሞተ በኋላ የኤስሮን ሚስት የሆነችው አቢያህ፣ የተቆአ+ አባት የሆነውን አሽሁርን+ ወለደችለት።