1 ሳሙኤል 1:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ከዚያም በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ* ሐና ፀንሳ ወንድ ልጅ ወለደች፤ እሷም “ከይሖዋ የለመንኩት ነው” በማለት ስሙን+ ሳሙኤል* አለችው።