ኢያሱ 9:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የገባኦን+ ነዋሪዎችም ኢያሱ በኢያሪኮና+ በጋይ+ ላይ ምን እንዳደረገ ሰሙ። ኢያሱ 9:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ይሁን እንጂ የእስራኤል ሰዎች ሂዋውያኑን+ “ይህን ጊዜ እኮ የምትኖሩት እዚሁ አጠገባችን ይሆናል። ታዲያ ከእናንተ ጋር እንዴት ቃል ኪዳን እንገባለን?” አሏቸው።+
7 ይሁን እንጂ የእስራኤል ሰዎች ሂዋውያኑን+ “ይህን ጊዜ እኮ የምትኖሩት እዚሁ አጠገባችን ይሆናል። ታዲያ ከእናንተ ጋር እንዴት ቃል ኪዳን እንገባለን?” አሏቸው።+