-
ሕዝቅኤል 27:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 በሠራዊትሽ ውስጥ ያሉት የአርዋድ ሰዎች በቅጥሮችሽ ላይ ዙሪያውን ቆመው ነበር፤
ጀግኖችም በማማዎችሽ ላይ ነበሩ።
ክብ የሆኑ ጋሻዎቻቸውን በቅጥሮችሽ ዙሪያ ሰቀሉ፤
ውበትሽንም ፍጹም አደረጉ።
-
11 በሠራዊትሽ ውስጥ ያሉት የአርዋድ ሰዎች በቅጥሮችሽ ላይ ዙሪያውን ቆመው ነበር፤
ጀግኖችም በማማዎችሽ ላይ ነበሩ።
ክብ የሆኑ ጋሻዎቻቸውን በቅጥሮችሽ ዙሪያ ሰቀሉ፤
ውበትሽንም ፍጹም አደረጉ።