ሕዝቅኤል 27:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ካራን፣+ ካኔህና ኤደን+ እንዲሁም የሳባ፣+ የአሹርና+ የኪልማድ ነጋዴዎች ከአንቺ ጋር ይገበያዩ ነበር።