-
ኢያሱ 19:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 ከዚያም ወደ ኤብሮን፣ ሬሆብ፣ ሃሞን እና ቃና ሄዶ እስከ ታላቋ ሲዶና+ ድረስ ይደርሳል።
-
-
ኢያሱ 19:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 የአሴር ነገድ ርስት በየቤተሰቡ ይህ ነው።+ ከተሞቹና መንደሮቻቸው እነዚህ ነበሩ።
-