ዘዳግም 2:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 “ከዚያም እኔ ከቀደሞት+ ምድረ በዳ ለሃሽቦን ንጉሥ ለሲሖን እንዲህ የሚል የሰላም መልእክት እንዲነግሩት መልእክተኞችን ላክሁበት፦+