-
1 ዜና መዋዕል 7:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 የቤላ ወንዶች ልጆች ኤጽቦን፣ ዑዚ፣ ዑዚኤል፣ የሪሞት እና ኢሪ ሲሆኑ በአጠቃላይ አምስት ነበሩ፤ እነሱም የአባቶቻቸው ቤት መሪዎች እንዲሁም ኃያላን ተዋጊዎች ነበሩ፤ በትውልድ ሐረግ መዝገቡም ላይ የሰፈሩት 22,034 ነበሩ።+
-