መሳፍንት 5:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በዚያን ቀን ዲቦራ+ ከአቢኖዓም ልጅ ከባርቅ+ ጋር ሆና ይህን መዝሙር ዘመረች፦+ መሳፍንት 5:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ነገሥታት መጡ፤ ተዋጉም፤በዚያን ጊዜ የከነአን ነገሥታት፣+በመጊዶ+ ውኃዎች አጠገብ በታአናክ ተዋጉ። ምንም ብር ማርከው አልወሰዱም።+