-
1 ነገሥት 4:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ሰለሞን በመላው እስራኤል ላይ የተሾሙ ለንጉሡና ለቤተሰቡ ቀለብ የሚያቀርቡ 12 አስተዳዳሪዎች ነበሩት። እያንዳንዳቸውም በዓመት ውስጥ ለአንድ ወር ቀለብ የማቅረብ ኃላፊነት ተጥሎባቸው ነበር።+
-
-
1 ነገሥት 4:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 በዶር ሸንተረር በሙሉ የአቢናዳብ ልጅ (እሱም የሰለሞንን ልጅ ጣፋትን አግብቶ ነበር)፣
-