ዘፍጥረት 46:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 የቢንያም+ ወንዶች ልጆች ቤላ፣ ቤኬር፣ አሽቤል፣ ጌራ፣+ ንዕማን፣ ኤሂ፣ ሮሽ፣ ሙጲም፣ ሁፒም+ እና አርድ+ ነበሩ።