-
መሳፍንት 1:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 ቢንያማውያን ግን በኢየሩሳሌም የሚኖሩትን ኢያቡሳውያን ከዚያ አላስወጧቸውም ነበር፤ በመሆኑም ኢያቡሳውያኑ ከቢንያማውያን ጋር እስከ ዛሬ ድረስ በኢየሩሳሌም አብረው ይኖራሉ።+
-
-
መሳፍንት 19:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ሆኖም ሰውየው እዚያ ለማደር አልፈለገም፤ ስለሆነም ተነስቶ እስከ ኢያቡስ ማለትም እስከ ኢየሩሳሌም ድረስ ተጓዘ።+ ከእሱም ጋር ጭነት የተጫኑት ሁለቱ አህዮች፣ ቁባቱና አገልጋዩ ነበሩ።
-