2 ሳሙኤል 3:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በሳኦል ቤትና በዳዊት ቤት መካከል የሚደረገው ውጊያ ለረጅም ጊዜ ዘለቀ፤ ዳዊት እየበረታ+ ሲሄድ የሳኦል ቤት ግን እየተዳከመ+ መጣ።