2 ሳሙኤል 23:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የዳዊት ኃያላን ተዋጊዎች+ ስም ይህ ነው፦ የሦስቱ መሪ+ የሆነው ታህክሞናዊው ዮሼብባሼቤት። እሱም ጦሩን ሰብቆ በአንድ ጊዜ 800 ሰው ገደለ።