ዘፍጥረት 25:13-15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 የእስማኤል ወንዶች ልጆች ስም በየስማቸውና በየቤተሰብ የዘር ሐረጋቸው ሲዘረዘር የሚከተለው ነው፦ የእስማኤል የበኩር ልጅ ነባዮት+ ከዚያም ቄዳር፣+ አድበዔል፣ ሚብሳም፣+ 14 ሚሽማ፣ ዱማ፣ ማሳ፣ 15 ሃዳድ፣ ቴማ፣ የጡር፣ ናፊሽ እና ቄድማ።
13 የእስማኤል ወንዶች ልጆች ስም በየስማቸውና በየቤተሰብ የዘር ሐረጋቸው ሲዘረዘር የሚከተለው ነው፦ የእስማኤል የበኩር ልጅ ነባዮት+ ከዚያም ቄዳር፣+ አድበዔል፣ ሚብሳም፣+ 14 ሚሽማ፣ ዱማ፣ ማሳ፣ 15 ሃዳድ፣ ቴማ፣ የጡር፣ ናፊሽ እና ቄድማ።