-
2 ሳሙኤል 8:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 የአኪጡብ ልጅ ሳዶቅና+ የአብያታር ልጅ አሂሜሌክ ካህናት ነበሩ፤ ሰራያህ ደግሞ ጸሐፊ ነበር።
-
-
1 ዜና መዋዕል 27:16, 17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 የእስራኤል ነገዶች መሪዎች እነዚህ ናቸው፦ ከሮቤላውያን የዚክሪ ልጅ ኤሊዔዘር መሪ ነበር፤ ከስምዖናውያን የማአካ ልጅ ሰፋጥያህ፤ 17 ከሌዊ የቀሙኤል ልጅ ሃሻብያህ፤ ከአሮን ቤተሰብ ሳዶቅ፤
-