-
ዘፍጥረት 6:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ኖኅም አምላክ ያዘዘውን ሁሉ በተባለው መሠረት አከናወነ። ልክ እንደዚሁ አደረገ።+
-
-
ዘፀአት 39:32አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
32 የማደሪያ ድንኳኑ ይኸውም የመገናኛ ድንኳኑ ሥራ በሙሉ ተጠናቀቀ፤ እስራኤላውያን ይሖዋ ሙሴን ያዘዘውን ነገር ሁሉ ሠሩ።+ ልክ እንደታዘዙትም አደረጉ።
-