-
2 ሳሙኤል 6:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 በመጨረሻም ዳዊት “ይሖዋ በእውነተኛው አምላክ ታቦት የተነሳ የኦቤድዔዶምን ቤትና የእሱ የሆነውን ነገር ሁሉ ባርኳል” ተብሎ ተነገረው። ስለሆነም ዳዊት የእውነተኛውን አምላክ ታቦት ከኦቤድዔዶም ቤት ወደ ዳዊት ከተማ በታላቅ ደስታ ለማምጣት ሄደ።+
-