ዘፍጥረት 25:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 መጀመሪያ የወጣው መልኩ ቀይ ሲሆን ፀጉራም ካባ የለበሰ ይመስል ሰውነቱ በሙሉ በፀጉር የተሸፈነ ነበር፤+ በመሆኑም ስሙን ኤሳው*+ አሉት።