2 ሳሙኤል 6:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ሆኖም የይሖዋ ቁጣ በዖዛ ላይ ስለነደደ ዳዊት ተበሳጨ፤* ያም ቦታ እስከ ዛሬ ድረስ ጴሬዝዖዛ* ተብሎ ይጠራል።