1 ዜና መዋዕል 25:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የመጀመሪያው ዕጣ ለአሳፍ ልጅ ለዮሴፍ+ ወጣ፤ ሁለተኛው ለጎዶልያስ+ ወጣ (እሱና ወንድሞቹ እንዲሁም ወንዶች ልጆቹ 12 ነበሩ)፤