2 ሳሙኤል 6:14, 15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ዳዊትም በሙሉ ኃይሉ በይሖዋ ፊት ይጨፍር ነበር፤ በዚህ ጊዜ ሁሉ ከበፍታ የተሠራ ኤፉድ ለብሶ* ነበር።+ 15 ዳዊትና የእስራኤል ቤት በሙሉ የይሖዋን ታቦት+ በእልልታና+ በቀንደ መለከት+ አጅበው አመጡት።
14 ዳዊትም በሙሉ ኃይሉ በይሖዋ ፊት ይጨፍር ነበር፤ በዚህ ጊዜ ሁሉ ከበፍታ የተሠራ ኤፉድ ለብሶ* ነበር።+ 15 ዳዊትና የእስራኤል ቤት በሙሉ የይሖዋን ታቦት+ በእልልታና+ በቀንደ መለከት+ አጅበው አመጡት።