2 ሳሙኤል 6:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ይሁንና የይሖዋ ታቦት ወደ ዳዊት ከተማ በመጣ ጊዜ የሳኦል ልጅ ሜልኮል+ በመስኮት ሆና ወደ ታች ተመለከተች፤ እሷም ንጉሥ ዳዊት በይሖዋ ፊት ሲዘልና ሲጨፍር አይታ በልቧ ናቀችው።+
16 ይሁንና የይሖዋ ታቦት ወደ ዳዊት ከተማ በመጣ ጊዜ የሳኦል ልጅ ሜልኮል+ በመስኮት ሆና ወደ ታች ተመለከተች፤ እሷም ንጉሥ ዳዊት በይሖዋ ፊት ሲዘልና ሲጨፍር አይታ በልቧ ናቀችው።+