1 ዜና መዋዕል 14:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 የጢሮስ ንጉሥ ኪራም+ ለዳዊት ቤት* እንዲሠሩለት መልእክተኞችን እንዲሁም የአርዘ ሊባኖስ ሳንቃዎችን፣ ድንጋይ ጠራቢዎችንና* አናጺዎችን ላከ።+