ሕዝቅኤል 27:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ያዋን፣ ቱባልና+ መሼቅ+ ከአንቺ ጋር ይገበያዩ ነበር፤ ሸቀጦችሽን በባሪያዎችና በመዳብ ዕቃዎች ይለውጡ ነበር።+